የጨርቃ ጨርቅ እና የቆዳ ውጤቶችን ማምረት
በዚህ ዘርፍ አብዛኛው የከተማችን ፍጆታ ከውጭ የሚመጣይታወቃል:፡በመሆኑም ባለሀብቶች ይህን ክፍተት አገር ውስጥ በተመረተ ምርት ለመተካት ያዩ የጨርቃጨርቅ ልብሶችን በጥራትና በብዛት በማምረት ተወዳዳሪ ለመሆን የሚችሉበት የኢንዱስትሪ ዘርፍ ው:፡ ሌላው በአልባሳት ምርት ዘርፍ ብዙ አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ያሉት ቆዳና ቆዳ ውጤቶችን የማምረት ሥራ ነው፡፡ ይህም ቆዳ ማልፋትና ማዘጋጀትን’ ከቆዳ የሚዘጋጁ ብሶችን’ ጫማዎችንና ሌሎች ሸቀጦችን ያካትታል፡፡
