ሲዳማ ብ/ክ/መ/ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ህዋስ አባላት ፓርቲ የ 2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የመሠረታዊ ድርጅት የ2016 የዕቅድ አፈፃፀም እና የ2017 ጠቋሚ ዕቅድ የሚያሳይ ሰነድ ቀርቦ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። መድረኩን የመሩት የ ኮሚሽኑ ኮሚሽነሯ ወ/ሮ አንችናሉ አሰፋ እንዳሉት ፈፃሚዎች ባለፈው በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን በማስቀጠል ደካማ አፈፃፀሞችን ላይ በትኩረት በማድረግ ለቀጣዩ የሥራ ዘመን በቁርጠኝነት መስራት አለበት ብለዋል። ኮሚሽነሯ አክለው የ ፓርቲ አባላትና ደጋፍ ፈፃሚ የራሱን ክፍተት በመፈተሽና በማረም በቀጣይ ጊዜያት የተገልጋይ እርካታን ለማረጋገጥ መዘጋጀት አለበት ብለዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም ፓርቲው በክልሉ የደረጃው የሚቀርቡ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ ኢንቨስትመንት ሰክቴሮች ትልቁ ድርሻ እንዳለ የተነሳ ሲሆን በቀጣይነት

ሲዳማ ///ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ህዋስ አባላት ፓርቲ 2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ ላይ የመሠረታዊ ድርጅት 2016 የዕቅድ አፈፃፀም እና 2017 ጠቋሚ ዕቅድ የሚያሳይ ሰነድ ቀርቦ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።

መድረኩን የመሩት ኮሚሽኑ ኮሚሽነሯ / አንችናሉ አሰፋ እንዳሉት ፈፃሚዎች ባለፈው በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን በማስቀጠል ደካማ አፈፃፀሞችን ላይ በትኩረት በማድረግ ለቀጣዩ የሥራ ዘመን በቁርጠኝነት መስራት አለበት ብለዋል።

ኮሚሽነሯ አክለው ፓርቲ አባላትና ደጋፍ ፈፃሚ የራሱን ክፍተት በመፈተሽና በማረም በቀጣይ ጊዜያት የተገልጋይ እርካታን ለማረጋገጥ መዘጋጀት አለበት ብለዋል።

የውይይቱ ተሳታፊዎችም ፓርቲው በክልሉ የደረጃው የሚቀርቡ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ ኢንቨስትመንት ሰክቴሮች ትልቁ ድርሻ እንዳለ የተነሳ ሲሆን በቀጣይነት እየታዬ ያለው ከብልሹ አሰራር እና መልካም አስተዳደር ችግሮች ጋር ያለው ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ አስተያየት ሰጥተዋል።

አጠቃላይ ፓርቲ አባላት በተገኙበት ህስ-ግለስ ግምገማ ተካሄዶ አባሉ እና ከአመራሩ ራሱን ያዬበት እና ለቀጣይ ሥራ ክፍተት ባሉበት ሥራዎች ዘርፊ ላይ ትኩረት መሰራት እንዳለበት አስንዖት የተሠጠበት ጉዳዮ መሆኑን አባላቱ አንስተዋል፡፡

መንግስት እና የፓርቲ በተቀናጀ መልኩ መሰራት እንዳለበት በውይይት ላይ የተነሳ ሲሆን በኮሚሽኑ ውስጥ ያሉት ሁለቱም ህዋስ የፓርቲ አሰራር ተከትለው እንድሄዱ ኮሚሽነሯ አቅጣጫ አስቀምጦዋል፡፡