የዕቅዱ ዓላማ
የክልላችን የኢንቨስትመንት አማራጮች ያሉት ተወዳዳሪ ምቹ መሆኑን በማስተዋወቅ በሀገር ዉስጥና ከባህር ማዶ አልሚ ባለሀብቶችን በመሳብ በክልላችን ዉስጥ የሚኖረዉን የተፈጥሮ ሀብት ማልማትና በጥቅም ላይ እንዲዉል ማድረግና የሀገር ዉስጥና ለዉጭ ግብይ ት የሚሆን ምርት ማሳደግ ብሎም ህብረተሰቡ የተክኖሎጅ ሽግግር ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግና ለዜጎች የሥራዕ ድል እንዲፈጠር የማህበረሰቡን ኑሮ ማሻሻል እና በአጠቃላይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የራሱን ድርሻ እንዲዎጣ ማድረግ