ተልዕኮ
ጥራት ያለዉን የኢንቨስትመንት ምቹ ከባቢን በመፍጠር አማራጮችን በመፍጠር በማጥናት በመስተዋወቅና በማስቀጠል የሥራ ዕድ ል በመፍጠር እንዲሁም ከሀገር ዉጭ ገገቢን በማሳደግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ.
ራዕይ
በ2022 ክልላችን ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ የሰፈነበት ጠንካራ የኢኮኖሚ ማዕከል በመፍጠር ተወዳዳሪና ተመራጭ ዕድገት ድርሻዉን የሚያበረክት ግንባር ቀደም ሆና ማየት
እሴቶች
- ሥራዎቻችን የጋራ አመለካከትና ግንዛቤ ከመፍጠር ይጀምራል፤
- የሰዉ ሀይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ቀዳሚ ሀብታችን ነዉ፤
- በዕቅድ መሰረት እንመራለን፤
- ሥራችን በአንድነት መንፈስ ይጀምራል፤
- ፍተሀዊ አሳታፊና ድሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነዉ፤
- ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸዉ፤
- ቀጠሮ ማክበርና ማስከበርን ባህላችን እናደርጋለን፤